ዳዊት፥ “በእግዚአብሔር አመንሁ፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ያደርገኛል” ብሎ እንደ ተናገረ በእግዚአብሔር በሚያምኑ ሰዎች ግን ፍርሀትና ድንጋጤ የለባቸውም።