ሙታን አይነሡም የምትል አንተ ልበ-ዕውር እስኪ ተመልከት፤ በመንፈሱና በቃሉ ያለ አባትና እናት ይፈጠራሉና፤ ጥበብ ካለህስ ሙታን በፈጣሪያቸው በእግዚአብሔር ቃል አይነሡም እንዴት ትላለህ?