በደማዊት ነፍስ ሕያዋን የሚሆኑትና በምድር ላይ የሚንቀሳቀስ፥ ውኃም የሚያስገኛቸው ሁሉ እርሱ አዝዞአልና ተፈጠሩ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውኃው ላይ ይሰፍፍ ነበርና፤ በመንፈሱና በቃሉም ደማዊት ነፍስ ትሰጣቸዋለች።