የሙታን ትንሣኤን ከሚያምኑ ሰዎች ጋር በማያልቅ ደስታ በመንግሥተ ሰማይ ደስ ይልህ ዘንድ በምድር ያለች ደስታን እንቢ በላት፤ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም አሜን።