ከሞት ወደ ሕይወት፥ ከምታልፍ ከዚህች ዓለምም ወደ ላይኝ`ዋ መንግሥተ ሰማይ፥ ከዚች ምድራዊት ብርሃንም ወደ ሰማያዊት ብርሃን ትሸጋገሩ ዘንድ መልካም ሥራን አዘጋጁ።