እርሷ የሠራኸውን ክፉ ሥራህን ሁሉ የምታውቅብህ ስለሆነ በፈጣሪዋ በእግዚአብሔር ፊትም የምትገልጥብህ ስለ ሆነ የእግዚአብሔር ቃሉ በአንተ አድሮ ይናገርብሃልና።