በትንሣኤም ጊዜ በሠራኸው ኀጢአትህ ሁሉ ፍዳህን ትቀበላለህ፤ ከሕፃንነትህ ጀምሮ እስከዚያ ጊዜ ድረስ የተጻፈ ዕዳህን ትጨርሳለህ፤ ኀጢአትህንም ትክድ ዘንድ እንደዚህ ዓለም ሥራ በኀጢአትህ የምታመካኘው ምክንያት የለህም።