የሙታንን ትንሣኤ ከአላመንህ ሳይወለዱ ነፍሳት በክረምት ምን ያህል እንደሚነሡ ስማ፤ ቀድሞ እፍ እንዳለባቸው የእግዚአብሔር መንፈስ በእነርሱ ላይ ያርፋልና።