2 ሳሙኤል 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለመልእክተኛውም እንዲህ ብሎ አዘዘው፥ “የጦርነቱን ነገር ሁሉ ለንጉሡ ነግረህ በፈጸምህ ጊዜ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም መልእክተኛውንም እንዲህ አለው፤ “ይህን የጦርነቱን ወሬ ለንጉሡ ከነገርኸው በኋላ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መልእክተኛውንም እንዲህ አለው፤ “ይህን የጦርነቱን ወሬ ለንጉሡ ከነገርኸው በኋላ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ለመልእክተኛውም እንዲህ የሚል መመሪያ ሰጠው፤ “ስለ ጦርነቱ ሁሉን ነገር ለንጉሡ ካስረዳህ በኋላ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ለመልእክተኛውም እንዲህ ብሎ አዘዘው፦ የሰልፉን ነገር ሁሉ ለንጉሡ ነግረህ በፈጸምህ ጊዜ፥ |