La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ሳሙኤል 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዳዊ​ትም ኦር​ዮን፥ “ዛሬ ደግሞ በዚህ ተቀ​መጥ፤ ነገም አሰ​ና​ብ​ት​ሃ​ለሁ” አለው። ኦር​ዮም በዚያ ቀንና በነ​ጋው በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ተቀ​መጠ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም ዳዊት፣ “እንግዲያውስ ዛሬ እዚህ ዕደርና ነገ አሰናብትሃለሁ” አለው። ስለዚህ ኦርዮን በዚያ ዕለትና በማግስቱም እዚያው ኢየሩሳሌም ቈየ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚያም ዳዊት ኦርዮን፥ “እንግዲያውስ ዛሬ እዚህ እደርና ነገ አሰናብትሃለሁ” አለው። ስለዚህ ኦርዮ በዚያ ዕለትና በማግስቱ በኢየሩሳሌም ቆየ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ዳዊትም “በል እንግዲህ የዛሬን እዚህ ዋል፤ ነገ ግን መልሼ እልክሃለሁ” አለው፤ ስለዚህ ኦርዮ በዚያን ቀንና በሚቀጥለው ቀን በኢየሩሳሌም ቈየ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ዳዊትም ኦርዮን፦ ዛሬ ደግሞ በዚህ ተቀመጥ፥ ነገም አሰናብትሃለሁ አለው። ኦርዮም በዚያ ቀንና በነጋው በኢየሩሳሌም ተቀመጠ።

Ver Capítulo



2 ሳሙኤል 11:12
4 Referencias Cruzadas  

ዳዊ​ትም ጠራው፤ በፊ​ቱም በላና ጠጣ፤ አሰ​ከ​ረ​ውም፤ ነገር ግን በመሸ ጊዜ ወጥቶ ከጌ​ታው አገ​ል​ጋ​ዮች ጋር በም​ን​ጣፉ ላይ ተኛ፤ ወደ ቤቱም አል​ወ​ረ​ደም።


“ክፋት በአፉ ውስጥ ብት​ጣ​ፍ​ጠው፤ ከም​ላ​ሱም በታች ቢሰ​ው​ራት፥


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ተስ​ፋ​ሽን አስ​ቈ​ር​ጦ​ሻ​ልና፥ በእ​ር​ሱም አይ​ከ​ና​ወ​ን​ል​ሽ​ምና እጅ​ሽን በራ​ስሽ ላይ አድ​ር​ገሽ ከዚያ ደግሞ ትወ​ጫ​ለሽ።