ኤዶማውያንና ኢሎፍላውያንም ሰፈሩ፤ የእግዚአብሔርን ቃል ስለ ተገዳደሩ እርሱ ልኳቸዋልና የእግዚአብሔርን ከተማ ይበቀሉ ጀመር።