ባልቴቲቱንና የሙት ልጁን ቀሙ፤ ሰይጣን እንዳስተማራቸው እግዚአብሔርን ሳይፈሩ አድርገዋልና ኵላሊትንና ልቡናን የሚመረምር እግዚአብሔር እስኪቈጣ ድረስ በፀነሱ ሴቶች ሆድ ያለውን ፅንስ አወጡ።