La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ነገሥት 22:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት ላሉት ሠራ​ተ​ኞች አለ​ቆች ይስ​ጡት፤ እነ​ር​ሱም የተ​ና​ደ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት ለሚ​ጠ​ግ​ኑት ሠራ​ተ​ኞች፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ይህም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ እንዲቈጣጠሩ ለተሾሙት ሰዎች ይሰጥ፤ እነርሱም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ለሚያድሱት ይክፈሏቸው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይህም የቤተ መቅደሱን ሥራ እንዲቈጣጠሩ ለተሾሙት ሰዎች ይሰጥ፤ እነርሱም የጌታን ቤተ መቅደስ ለሚያ ድሱት ይክፈሏቸው፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የመቅደሱን እድሳት ለመቈጣጠር ለተሾሙት ሰዎች ያስረክቡ፤ እነርሱም የተረከቡትን ገንዘብ ቤተ መቅደሱን ለሚጠግኑ፥ ለአናጢዎች፥ ለግንበኞችና ለድንጋይ ጠራቢዎች ይክፈሉ፤ እንዲሁም ለቤተ መቅደሱ እድሳት ሳንቃዎችንና የተጠረቡ ድንጋዮችን ይግዙ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በእግዚአብሔርም ቤት ላሉት ሠራተኞች አለቆች ይስጡት፤ እነርሱም የተናደውን የእግዚአብሔርን ቤት ለሚጠግኑት ሠራተኞች፥

Ver Capítulo



2 ነገሥት 22:5
8 Referencias Cruzadas  

እያ​ን​ዳ​ንዱ ሰው ከሚ​ያ​መ​ጣው ካህ​ናቱ ለራ​ሳ​ቸው ይው​ሰዱ፤ በመ​ቅ​ደ​ስም ውስጥ የተ​ና​ዱ​ትን ይጠ​ግ​ኑ​በት” አላ​ቸው።


ለአ​ና​ጢ​ዎ​ችና ለጠ​ራ​ቢ​ዎች፥ ለድ​ን​ጋ​ይም ወቃ​ሪ​ዎች፥ መቅ​ደ​ሱ​ንም ለመ​ጠ​ገን እን​ጨ​ት​ንና የተ​ወ​ቀ​ረ​ውን ድን​ጋይ ለሚ​ገዙ ይክ​ፈ​ሉት።”


የል​ጆ​ቹና በእ​ርሱ ላይ የተ​ደ​ረ​ገው ነገር፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ቤት ማደሱ፥ እነሆ በነ​ገ​ሥ​ታቱ የታ​ሪክ መጽ​ሐፍ ተጽ​ፎ​አል። ልጁም አሜ​ስ​ያስ በእ​ርሱ ፋንታ ነገሠ።


ጎቶ​ልያ ከሐ​ዲት ነበ​ረ​ችና ልጆ​ች​ዋም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት አፍ​ር​ሰ​ዋ​ልና፤ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ቤት ተቀ​ድሶ የነ​በ​ረ​ውን ሁሉ ለበ​ኣ​ሊም ሰጥ​ተ​ዋ​ልና።


የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ቤት በሚ​ሠ​ሩት ላይ ለተ​ሾ​ሙት ሰጡ፤ እነ​ር​ሱም ይጠ​ግ​ኑና ያድሱ ዘንድ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት ለሚ​ሠሩ ሠራ​ተ​ኞች ሰጡ​አ​ቸው።


ለጠ​ራ​ቢ​ዎ​ችና ለአ​ና​ጢ​ዎ​ችም ብር ሰጡ፤ የፋ​ር​ስም ንጉሥ ቂሮስ እንደ ፈቀ​ደ​ላ​ቸው የዝ​ግባ ዛፍ ከሊ​ባ​ኖስ በባ​ሕር ወደ ኢዮጴ ያመጡ ዘንድ ለሲ​ዶ​ናና ለጢ​ሮስ ሰዎች መብ​ልና መጠጥ፥ ዘይ​ትም ሰጡ።