La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ነገሥት 18:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በውኑ የአ​ሕ​ዛብ አማ​ል​ክት አገ​ሮ​ቻ​ቸ​ውን ከአ​ሦር ንጉሥ እጅ አድ​ነ​ዋ​ቸ​ዋ​ልን?

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ለመሆኑ ምድሩን ከአሦር ንጉሥ እጅ የታደገ ከአሕዛብ አማልክት የትኛው ነው?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ለመሆኑ ከሌሎች ሕዝቦች አማልክት አንዱ እንኳ ከአሦር ንጉሠ ነገሥት እጅ አገሩን ያዳነ ይገኛልን?

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ለመሆኑ ከሌሎች ሕዝቦች አማልክት አንዱ እንኳ ከአሦር ንጉሠ ነገሥት እጅ አገሩን ያዳነ ይገኛልን?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በውኑ የአሕዛብ አማልክት አገሮቻቸውን ከአሦር ንጉሥ እጅ አድነዋቸዋልን?

Ver Capítulo



2 ነገሥት 18:33
7 Referencias Cruzadas  

እኔና አባ​ቶች በም​ድር አሕ​ዛብ ሁሉ ያደ​ረ​ግ​ነ​ውን አላ​ወ​ቃ​ች​ሁ​ምን? የም​ድ​ርስ ሁሉ አሕ​ዛብ አማ​ል​ክት ሀገ​ራ​ቸ​ውን ከእጄ ያድኑ ዘንድ በውኑ ተቻ​ላ​ቸ​ውን?


በሰ​ውም እጅ በተ​ሠሩ በም​ድር አሕ​ዛብ አማ​ል​ክት ላይ እን​ደ​ሚ​ና​ገር መጠን በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም አም​ላክ ላይ ተና​ገረ።