በተጠረበና ዋጋው ብዙ በሆነ ድንጋይ፥ በየወገናቸው ማዕዘን ባላቸው እንጨቶችም ታላቅና አዲስ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቤት ሲሠሩ አገኘናቸው።