የሶርያና የፊንቂስ ገዥ ሲሳኒስና ሳትራቡዛኒስ፥ በሶርያና በፊንቂስም ከእነርሱ ጋር ያሉ ሹሞች፥ ባልንጀሮቻቸውም “ለንጉሡ ለዳርዮስ ትድረስ” ብለው ወደ ዳርዮስ ጽፈው ላኩ።