ናቡከደነፆርም በኢየሩሳሌም ካለው ከቤተ መቅደስ አውጥቶ ወደ ባቢሎን የወሰደውን የወርቁንና የብሩን የእግዚአብሔርን ቤት ንዋየ ቅድሳት በኢየሩሳሌም ወዳለው ቀድሞ ወደ ነበረበት ወደዚያ ቤት ይመልሱት ዘንድ አዘዘ።”