ከዚህም በኋላ ያ ሰናባሳሮስ በደረሰ ጊዜ በኢየሩሳሌም ያለ የእግዚአብሔርን ቤት ይሠራ ጀመረ፤ ከዚያም ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ይሠሩ ነበር፤ ነገር ግን አልጨረሱም።