ናቡከደነፆርም በኢየሩሳሌም ካለው ቤተ መቅደስ ያወጣውን፥ ባዳራሹም ያኖረውን የወርቅና የብር ንዋየ ቅድሳቱን፥ ንጉሥ ቂሮስ በባቢሎን ካለ አዳራሹ አውጥቶ ለዘሩባቤልና ለገዥው ለሰናባሶርስ ሰጣቸው።