ነገር ግን አባቶቻችን ኀጢአት ሠርተው ሰማያዊውን የእስራኤል ፈጣሪ አሳዝነውታልና በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆርና በፋርስ ንጉሥ እጅ ጣላቸው።