በዳርዮስ በሁለተኛው ዓመተ መንግሥቱ፦ ነቢያቱ ሐጌና የሐዶ ልጅ ዘካርያስ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ባሉ አይሁድ ላይ በእስራኤል አምላክ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት ተናገሩ።