ኀይላቸው የሚሆኑ ባልንጀሮችንም ሁሉ ከመገዛታቸው ነጻ ያወጧቸው ዘንድ ከግዛቱ ወደ ይሁዳ ለሚወጡትም አይሁድ ሁሉ ጻፈ። የግምጃ ቤት አዛዦች፥ መሳፍንቱና መኳንንቱም ወደ በራቸው እንዳይገቡ ጻፈ።