ከኢየሩሳሌም የተወሰዱትን፥ ቂሮስ ባቢሎንን ለማጥፋት በጀመረ ጊዜ ለይቶ ያኖራቸውንና ወደዚያ ለመመለስ የተሳላቸውን ዕቃዎችን ትመልስ ዘንድ ዐስብ።