ንጉሡም፥ “የምትወድደውን ከተጻፈው ሁሉ አብልጠህ ለምን፤ እኔም እሰጥሃለሁ። አንተ ዐዋቂ ሆነሃልና፥ ተለይተህም ከእኔ ጋር ትቀመጣለህ፤ የእኔም ዘመድ ትሆናለህ” አለው።