በፍርድዋም ዐመፅ የለባትም፤ እርስዋም ታሸንፋለች፥ መንግሥት፥ ገናናነትና በዓለም ውስጥ ያለ ሥልጣን ሁሉ የእርስዋ ነው፤ መንግሥት የእርሱ የሆነ እግዚአብሔር ይመስገን” ብሎ ዝም አለ።