በዚህም ሴቶች እንደሚያሸንፏችሁ ታውቃላችሁ፤ ጥራችሁና ደክማችሁም ሁሉን አምጥታችሁ ለሴቶች የምትሰጧቸው አይደላችሁምን?