መሳፍንቱም ኢኮንያስና ሳሚያስ፥ ወንድሙ ናትናኤልና ሲብያስ፥ ኪያሎስና ኢዮራም ለሌዋውያን ለፋሲካቸው ሺህ በጎችንና ሰባት መቶ በሬዎችን ሰጧቸው።