ኢዮስያስም በዚያ ለነበሩ ሰዎች ሠላሳ ሺህ ፍየሎችንና በጎችን፥ ሦስት ሺህ በሬዎችንም ሰጣቸው፤ እንደዚሁም ለሕዝቡ፥ ለካህናቱና ለሌዋውያኑም ከንጉሥ ቤት አዝዞ ሰጠ።