የእግዚአብሔርንም ንዋየ ቅድሳት ትልቁንም ትንሹንም ሁሉ፥ የእግዚአብሔርንም ታቦት፥ የንጉሡንም ቤት ዕቃ ሁሉ ዘርፈው ወደ ባቢሎን ወሰዱ።