እነርሱ ግን በመልእክተኞቹ ዘበቱባቸው፤ እግዚአብሔርም በተናገራቸው ጊዜ በሕዝቡ እስኪቈጣ ድረስ በነቢያት ይስቁባቸው ነበር።