እንደ እስራኤል ንጉሥ እንደ ዳዊት መጽሐፍና እንደ ልጁ ሰሎሞንም ገናናነት በየሀገራችሁና በየነገዳችሁ ተዘጋጁ፤ ሌዋውያንም በወንድሞቻችሁ በእስራኤል ልጆች ፊት በቤተ መቅደስ በየቦታችሁና በየሀገራችሁ ግዛት በየሹመታችሁ ቁሙ።