የሕዝቡና የካህናቱ መሪዎችም ብዙ ተላለፉ፤ ከአሕዛብም ርኵሰት ይልቅ እጅግ በደሉ፤ በኢየሩሳሌምም የተቀደሰችውን የእግዚአብሔርን መቅደስ አሳደፉ።