ንጉሡ ናቡከደነፆርም በእግዚአብሔር ስም አማለው፤ እርሱ ግን ከዳው፤ አንገቱንም አደነደነ፤ ልቡናውንም አስታበየ፤ የእስራኤል ፈጣሪ የእግዚአብሔርንም ሕግ ተላለፈ።