የእስራኤልም ነገሥታት ሁሉ ኢዮስያስ እንዳደረገው ፋሲካን አላደረጉም፤ ሌዋውያንና ካህናት፥ አይሁድና ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው በዚያ የነበሩ እስራኤልም ሁሉ አላደረጉም።