ለሕዝቡም ሁሉ በጎ መዓዛ ያለውን መሥዋዕት ሠሩላቸው፤ ከዚህም በኋላ ለራሳቸውና ለወንድሞቻቸው ለአሮን ልጆች ካህናት አዘጋጁላቸው።