La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




2 ዜና መዋዕል 17:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከእ​ር​ሱም በኋላ ዮዛ​ባድ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ለሰ​ልፍ የተ​ዘ​ጋጁ መቶ ሰማ​ንያ ሺህ ሰዎች ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ቀጥሎም ዮዛባት ለጦርነት ዝግጁ ከሆኑ ከአንድ መቶ ሰማንያ ሺሕ ሰዎች ጋራ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከእርሱም በኋላ ዩዛባት፥ ከእርሱም ጋር ለጦርነት የተዘጋጁ መቶ ሰማኒያ ሺህ ሰዎች ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከእርሱ ቀጥሎ በማዕርግ ሁለተኛ የሆነው የሆዛባድ ተብሎ የሚጠራ የጦር አዛዥ ነበር፤ በእርሱም ሥር ለጦርነት ዝግጁ የሆኑ አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ወታደሮች ነበሩ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከእርሱም በኋላ ዩዛባት፥ ከእርሱም ጋር ለሰልፍ የተዘጋጁ መቶ ሰማኒያ ሺህ ሰዎች ነበሩ።

Ver Capítulo



2 ዜና መዋዕል 17:18
3 Referencias Cruzadas  

እነ​ዚህ ሁሉ የይ​ዴ​ኤል ልጆች ነበሩ፤ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ ጭፍራ እየ​ሆኑ ወደ ሰልፍ የሚ​ወጡ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች ዐሥራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።


ከብ​ን​ያ​ምም ጽኑዕ ኀያል የነ​በ​ረው ኤሊ​ያዳ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ቀስት የሚ​ገ​ትሩ፥ ወን​ጭፍ የሚ​ወ​ነ​ጭፉ ሁለት መቶ ሺህ ሰዎች ነበሩ፤


ንጉሡ በተ​መ​ሸጉ በይ​ሁዳ ከተ​ሞች ሁሉ ካኖ​ራ​ቸ​ውም ሌላ እነ​ዚህ ንጉ​ሡን ያገ​ለ​ግሉ ነበር።