እንዲህም አለኝ፥ “ከአብርሃም እስከ ይስሐቅ ነው፤ ያዕቆብና ዔሳው ከእርሱ ተወልደዋል፥ በተወለዱም ጊዜ ያዕቆብ የኤሳውን ተረከዝ ይዞ ተወለደ።