መልሼም እንዲህ አልሁት፥ “የመጀመሪያው ዓለም ምልክቱ፥ ጊዜውስ ምንድን ነው? ፍጻሜውስ መቼ ነው? የሁለተኛውስ ዓለም መጀመሪያው መቼ ነው?”