ከአዳም የተወለዱ ሌሎች አሕዛብ ግን እንደ ኢምንት ናቸው፤ እንደ ምራቅም ይመስላሉ፤ እንደ አፍሻት ጠብታም ናቸው፤ ደስታቸውም እንደ ኢምንት ነው።