በዚህም ሁሉ ላይ አዳምን ገዥ አድርገህ ሾምኸው፤ አስቀድመህ በፈጠርኸው ፍጥረት ላይም ገዥ ሆነ። በእርሱም ምክንያት የመረጥኸን እኛ ወገኖችህ ከእርሱ ተገኘን።