ያንጊዜም ቍጥር የሌለው ብዙ ፍሬ በቀለ፤ የሁሉም ጣዕሙ፥ ያበባውም መልክ ልዩ ልዩ ነበር፤ የእንጨቱም ዓይነት ልዩ ልዩ ነበር፤ መዓዛውም ልዩ ልዩ ነበር።