እንዲህም አልሁ፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ በመጀመሪያው መፍጠርህ በመጀመሪያዪቱ ቀን ሰማይና ምድር ይፈጠር አልህ፤ እንዲሁም ተፈጠረ፤ ቃልህም ፍጥረትን ይፈጥር ነበር።