ያንጊዜም ያረጉና ከተወለዱ ጅምሮ ሞትን ያልቀመሱ እነዚያን ሰዎች ያዩአቸዋል፤ በዓለም የሚኖሩ ሰዎችም ልቡና ይለወጣል፤ ሌላ ልቡናም ይሰጣቸዋል።