በእነዚያም ወራት ወዳጆች ከወዳጆቻቸው ጋር እርስ በርሳቸው እንደ ጠላት ይዋጋሉ። ምድርም በውስጧ የሚኖሩባትን ታስደነግጣቸዋለች፤ የውኃው ምንጮችም ይገታሉ፤ እስከ ሦስት ሰዓትም ድረስ አይፈስሱም።