እርሱም አለኝ፥ “መጀመሪያ በሰው ልጅ ነው፤ በኋላ ግን እኔ ራሴ ነኝ፤ ሰማይና ምድር፥ ሀገሮችም ሳይፈጠሩ፥ የዓለም መንገድም ሳይጸና፥ ነፋሳትም ሳይነፍሱ፤