እኔም አልሁት፥ “ፍርድህን ፈጥነህ ታሳይ ዘንድ የቀደሙትንና ወደ ኋላ ያሉትን አሁንም ያሉትን፥ ባንድ ጊዜ አንድ አድርገህ መፍጠር አትችልም ነበርን?” ።