እንዲህም አልሁት፥ “አቤቱ፥ እነሆ፥ አንተ ስለ እነርሱ ታገሥህ፤ ከእኛ አስቀድሞ የነበሩ እንግዲህ ምን ያደርጋሉ? እኛና ከእኛ በኋላ የሚነሡትስ?”