እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “እኔ ከምነግርህ ከእኒህ አንዱን መናገር እንደማትችል እንደዚሁ ፍርዴንና ስለ ወገኖች የምታገሠውን የፍቅሬን መጨረሻ ማግኘት አትችልም።”