ልዑልም ሕይወትህን ከሰጠህ ከሦስት ወራት በኋላ ምድርን ስትታወክ ታያታለህ፤ ፀሐይም ድንገት በሌሊት ያበራል፤ ጨረቃም ድንገት በቀን ያበራል።