የተዘጉትንም ቤቶች ክፈትልኝ፤ በውስጣቸውም የተዘጉ ነፋሳትን አምጣልኝ፤ ፈጽሞ ያላየኋቸውንም ፊታቸውን አሳየኝ፤ ቃላቸውንም አሰማኝ፤ የዚያን ጊዜም በሚገባ ያገኛቸውን መከራ እነግርሃለሁ።”